Melak Ayat
Melak Ayat

አመቺ በሆነ የአከፋፍል አማራጭ መተንሎታል

አያቶች ነን ከ ቅድመ ክፍያ 15% ጀምሮ

በ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል እና በ አያት አደባባይ ባለው ሳይታችን ለሽያጭ አቅርቦንሎታል

15% ከፍለው ቀሪውን 85% እቤቱን እስኪረከቡ በ 7 ዙር የሚከፍሉት

60/40 የብድር አማራጭ ቤቱን እስከሚረከቡ ይከፈሉና ቀሪውን 40% ቤቱን እየኖሩበት እስከ 30 አመት የሚከፍሉት

የቅናሽ ፓኬጅ

በአንድ ጊዜ 100% ለከፈለ 25% ቅናሽ

በአንድ ጊዜ 90% ለከፈለ 23% ቅናሽ

በአንድ ጊዜ 77% ለከፈለ 18% ቅናሽ

በአንድ ጊዜ 54% ለከፈለ 14% ቅናሽ

*በተጨማሪ በዶላር ለሚከፍሉ 5% ዲስካውንት ይደረጋል

ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን

ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡

ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጭ ያለዉ።

አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማማላታችን።

ይድውሉልን

ለበለጠ መረጃ:- 0968028315