ጀሞ-1 ኮንዶሚኒየም ከ 2.3ሚ. ጀምሮ የ ግንቦት ወር 2016 የ ክንዴ ቤቶች
ከኤጀንቱ ጋር ተገናኝቶ ለመስራት በስልክ ቁጥሩ 0920850776 ይደውሉ፡፡
ጀሞ-1 ኮንዶሚኒየም ቤት ለመከራየትና ለማከራየትም ኤጀንቱን በቀጥታ ደውለው ማናገር ይችላሉ!
ለ ግንቦት ወር 2016 ኤጀንቱ የተቀበላቸው የሚሸጡ ቤቶች ከታች ተዘርዝረዋል፡፡
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 1ኛ ፎቅ 024 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 2.3 ሚ.
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 3ኛ ፎቅ 027 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 2.4 ሚ.
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 0ኛ ፎቅ 031 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.0 ሚ.
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 3ኛ ፎቅ 031 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 2.75 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 1ኛ ፎቅ 037 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.5 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 2ኛ ፎቅ 040 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.8 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 0ኛ ፎቅ 040 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.85 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 2ኛ ፎቅ 045 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 4.0 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 4ኛ ፎቅ 064 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.1 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 3ኛ ፎቅ 064 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.5 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 1ኛ ፎቅ 066 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 6.5 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 4ኛ ፎቅ 072 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 6.2 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 3ኛ ፎቅ 076 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 6.4 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 076 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 6.5 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 072 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 6.8 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 0ኛ ፎቅ 076 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 7.0 ሚ.
የሚሸጥ ሱቅ ……………. 0ኛ ፎቅ (ዋና መንገድ ላይ) 040 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 12.0 ሚ.
የሚሸጥ ሱቅ ……………. 0ኛ ፎቅ (ዋና መንገድ ላይ) 038 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 10.5 ሚ.
የሚሸጥ ሱቅ ……………. 0ኛ ፎቅ (ገባ ብሎ ኮብልስቶን መንገድ የያዘ) 040 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.5 ሚ.
የሚሸጥ ሱቅ ……………. 0ኛ ፎቅ (ገባ ብሎ ኮብልስቶን መንገድ የያዘ) 040 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.5 ሚ.
በተጨማሪም ሱቆች አና ቦታዎች በተለያየ አማራጭ ስላሉት ኤጀነቱን ያናግሩ ፡፡
0ኛ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር ተብሎ ይነበብ ፡፡
መረጃው የ ፌስቡክ ፖስቱ የተደረገበትን ጊዜ ብቻ የሚያመለክት ነው ፡፡ በየጊዜው አፕዴትድ የሆነ መረጃ ለማገነት ግን DelalaBook.Com ይከታተሉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ እና ለመጎብኘት ክንዴ ብለው ይደውሉ ፡፡
ስልክ 0920850776
Posted inActive Agents Top Twelve Agents