Eyerus Bamacon
Eyerus Bamacon

ቦሌ ሜጋ ፊት ለፊት ባማኮን ሪል እስቴት እጅግ ውብ የከተማ እይታ ያላቸው የመኖሪያ አፓርትመንቶች Duplex ጨምሮ በመሸጥ ላይ ይገኛል!!!

ከ246 እስከ 295 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ ቤቶች ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የስራተኛ መኝታ ፣ እስቶር እና ላውንደሪ ያላቸው

የጋራ መጠቀሚያ

የእንግዳ መቀበያና ማረፊያ ቦታ

በቂ የመኪና ማቆሚያ

(4B parking)

የ24 ሰአት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎች

ሶስት ዘመናዊ ሊፍቶች

አውቶማቲክ ጄነሬተር እና የከርስ ምድር ውሃ

ለልዩ ልዩ ፕሮግራም የሚውል ሰፊ ሰገነት

ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው

ለበለጠ መረጃ

+2519 11-03-34-35 እየሩስ