ሰላም! ሳላዲን እባላለሁ ! የአጃምባ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው ደላላ ነኝ ! አጃምባ ቤት ለመግዛት ወይም ለመከራየት ከፈለጋችሁ ደውሉልኝ ! ስልክ ፡ 0929351110 Hello! I am Saladin! Ajamba area condominium and houses broker. Please Call me if you want to rent , sell or buy houses around Ajamba Condominium and the surrounding area. Phone 0929351110
አጃምባ የቆየው ሳይት እና አዲሱ ሳይት
ከ 2 ሚ. ጀምሮ የ ግንቦት ወር 2016 የ ሳላዲን ቤቶች
ከኤጀንቱ ጋር ተገናኝቶ ለመስራት በስልክ ቁጥሩ 0926325555 /0929351110 ይደውሉ፡፡
አጃምባ ቤት ለመከራየትና ለማከራየትም ኤጀንቱን በቀጥታ ደውለው ማናገር ይችላሉ!
በቅድሚያ አዲሱ ሳይት ላይ መረጃ ባጭሩ
ባለ1 መኝታ – ከ54 – 66 ካሬ – ከ 2ሚ እስከ 3.3ሚ ባለው ይገኛል
ባለ2 መኝታ – ከ78 – 89 ካሬ – ከ 2.2ሚ እስከ 4ሚ ባለው ይገኛል
ባለ3 መኝታ – ከ106 – 120 ካሬ – ከ 2.4ሚ እስከ 4.5ሚ ባለው ይገኛል
በመቀጠል አምስት አመት የሞላቸው ስም መዞር የሚችሉ ቤቶች ከታች ተዘርዝረዋል
ለ ግንቦት ወር 2016 ኤጀንቱ የተቀበላቸው አምስት አመት የሞላቸው ቤቶች ከታች ተዘርዝረዋል፡፡
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 1ኛ ፎቅ 031 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 2.5 ሚ.
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 1ኛ ፎቅ 033 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 2.6 ሚ.
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 2ኛ ፎቅ 029 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 2.4 ሚ.
የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 3ኛ ፎቅ 031 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 2.5 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 1ኛ ፎቅ 054 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 4.2 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 2ኛ ፎቅ 052 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.9 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 2ኛ ፎቅ 049 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.8 ሚ.
የሚሸጥ አንድ መኝታ … 1ኛ ፎቅ 047 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.6 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 066 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 4.8 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 074 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.0 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 3ኛ ፎቅ 066 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 4.6 ሚ.
የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 1ኛ ፎቅ 074 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.2 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 1ኛ ፎቅ 098 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 6.2 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 092 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 6.0 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 1ኛ ፎቅ 086 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.8 ሚ.
የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 106 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 6.5 ሚ.
0ኛ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር ተብሎ ይነበብ ፡፡
መረጃው የ ፌስቡክ ፖስቱ የተደረገበትን ጊዜ ብቻ የሚያመለክት ነው ፡፡
በየጊዜው አፕዴትድ የሆነ መረጃ ለማገነት ግን ደላላቡክ ዶት ኮም ዌብሳይትን ይከታተሉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ እና ለመጎብኘት ሳላዲን ብለው ይደውሉ ፡፡
ስልክ 0926325555 /0929351110