Edom Dream Builders

Edom Dream Builders

ልብ ይበሉ ከኛ ሲገዙ ቤት ብቻ አይደለም የሚገዙት, ቅርስ ጭምር ነው እንጂ የሚሸምቱት”።

በተፈጥሮው እጅግ በተዋበ ውብ ሰፈራችን የቤት ባለቤት ስናደርጎት በ10% ቅድመ-ክፍያ ብቻ ነው።

በከተማይቱ እንብርት እንቁ ሰፈር በሆነ

# Cmc የተባበሩት

#ከICMC ጀርባ

# ለሚ ፖርክ ፊት ለፊት

ዛሬ ነገ ሳይሉ የነገን ደስታዎ ዛሬ ይሸምቱ።

በአስራር ጥራታችን እና በምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ግብአቶች ይደነቃሉ።

የከተማይቱ ውበት በቤቶዎ ሁነው እየቃኙ ይኑሩ, ዛሬ እኛን ይቀላቀሉ።

ግቢያችን ባልተለመደ ሁኔታ የሚያካታቸው

፦ ሰፊ መዋኛ ገንዳዎች

፦የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚዘጋጅባቸው ሰፋፊ አደራሾች

፦የውስጥ ሜዳ መጫወቻዎች ( ቴንስ እና ቅርንጫት ኳስ )

፦ፋትሳል

፦ጥራታቸው የጠበቁ የገበያ ማዕከሎች ( ዘመናዊ ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬቶች፣ መድሐኒት ቤቶች፣ የውጥ ግቢ መዝናኛ አረንጓዴ አካባቢዎች ( በተለይ ለህፃናት እና የዕድሜ ባለፀጎች )

፣ እንዲሁም ሌሎች የተለመዱ ይዞታዎች ( የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ፣ ተጠባባቂ ጀነሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆያ እና የመሳሳሉ ይዞታዎች )

Comments

No comments yet. Why don’t you start the discussion?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *