እንዳለ ጃከሮስ  ][ Endale Jakros Area

እንዳለ ጃከሮስ  ][ Endale Jakros Area

ጃክሮስ የረር ሜታ ወሰን አያት ፡ ከ 13.5 ሚ. ጀምሮ

የቤት ዋጋ አንጻራዊ ቅናሽ አሳይቷል

የ መጋቢት ወር 2016 የ እንዳለ ቤቶች

ከኤጀንቱ ጋር ተገናኝቶ ለመስራት በስልክ ቁጥሩ 0912392241 ይደውሉ፡፡

ጃክሮስ የረር ሜታ ወሰን አያት ፡ ቤት ለመከራየትና ለማከራየትም ኤጀንቱን በቀጥታ ደውለው ማናገር ይችላሉ!

ለ መጋቢት ወር 2016 ኤጀንቱ የተቀበላቸው የሚሸጡ ቤቶች ከታች ተዘርዝረዋል፡፡

የሚሸጥ ኤል ሼፕ – ጎሮ የረር ሆስፒታል ገባ ብሎ 105 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 13.5 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ የድሮ ቪላ – ገርጂ መብራትሀይል አካባቢ 108 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 16 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ የድሮ ቪላ – ጃክሮስ የረር አካባቢ 200 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 25 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ የድሮ ቪላ – መገናኛ እግዚያራብ አካባቢ 220 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 26 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ – ወሰን ሂልሳይድ አካባቢ 250 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 40 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ – ጃክሮስ የረር ኡራኤል አካባቢ 275 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 41 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ ኤል ሼፕ – ቶቶት አካባቢ 310 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 53 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ – ጃክሮስ ሜታ ቢራ አካባቢ 520 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 60 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ ጊ ፕላስ 2 – ጉርድ ሾላ ቶፕ ቴን አካባቢ 300 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 70 ሚ. . . ጥሪ

የሚሸጥ ቢ+ ጊ ፕላስ 6 አስፋልት የያዘ ኮሜርሻል ኅንፃ ገርጂ መብራትሀይል አካባቢ 420 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 420 ሚ. . . ጥሪ

በተጨማሪም ሱቆች አና ቦታዎች ስላሉት ኤጀነቱን ያናግሩ ፡፡

0ኛ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር ተብሎ ይነበብ ፡፡

ለበለጠ መረጃ እና ለመጎብኘት እንዳለ ብለው ይደውሉ ፡፡

ስልክ 0912392241

 

May be an image of 1 person and text

See insights

Comment