የካ አባዶ ከ 2ሚ. ጀምሮ

የየካቲት ወር 2017 የኡስማን 10 ቤቶች

ከኤጀንቱ ጋር ተገናኝቶ ለመስራት በስልክ ቁጥሩ 0911432842 ይደውሉ፡፡

የካ አባዶ ቤት ለመከራየትና ለማከራየትም ኤጀንቱን በቀጥታ ደውለው ማናገር ይችላሉ!
ለ የካቲት ወር 2017 ኤጀንቱ የተቀበላቸው የሚሸጡ ቤቶች ከታች ተዘርዝረዋል፡፡

የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 0ኛ ፎቅ 031ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 2.5ሚ.

የሚሸጥ ስቱዲዮ………… 6ኛ ፎቅ 029 ካሬ . . ዋጋው ብር ፡ 2 ሚ.

የሚሸጥ አንድ መኝታ … 2ኛ ፎቅ 047 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.6 ሚ.

የሚሸጥ አንድ መኝታ … 4ኛ ፎቅ 047 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.45 ሚ.

የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 073 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5 ሚ.

የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 3ኛ ፎቅ 076 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.7 ሚ.

የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 94ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.8 ሚ.

የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. 2ኛ ፎቅ 109 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 7.5 ሚ.

የተዘረዘሩት 10 ቤቶች አምስት አመት የሞላቸው እዳ የዘጉ እና ካርታ የያዙ ናቸው፡፡

0ኛ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር ተብሎ ይነበብ ፡፡

ለበለጠ መረጃ እና ለመጎብኘት ኡስማን ብለው ይደውሉ ፡፡

0911432842