ፍቃዱ አያት49 ][ Fekadu Ayat49

ፍቃዱ አያት49 ][ Fekadu Ayat49

61ካሬ ባለአንድ ለእጅ 2.2 ሚ. የሚባል ተካቷል

🈴 አያት 40/60 ሳይት በሻሌና 49 ኪራይ እና ሽያጭ (ሽያጭ ከ 2.2 ሚ. ጀምሮ )

🈴 የመጋቢት ወር 2016 የፍቃዱ ቤቶች

ከኤጀንቱ ጋር ተገናኝቶ ለመስራት በስልክ ቁጥሩ 0912622355 ይደውሉ፡፡

አያት 40/60 ቤት ለመከራየትና ለማከራየትም ኤጀንቱን በቀጥታ ደውለው ማናገር ይችላሉ!

የወሩ ልዩ ዲል ፡ የሚሸጥ አንድ መኝታ … ሎሚ ከለር ሳይት 11ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 061 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 2.2 ሚ. እዳ ባለበት የሚባል ተካቷል

ለ መጋቢት ወር 2016 ኤጀንቱ የተቀበላቸው የሚሸጡ ቤቶች ከታች ተዘርዝረዋል፡፡

የሚሸጥ አንድ መኝታ … ሎሚ ከለር ሳይት 10ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 059 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 2.5 ሚ. እዳ ባለበት

የሚሸጥ አንድ መኝታ … ሎሚ ከለር ሳይት 5ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 059 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.3 ሚ. እዳ ባለበት

የሚሸጥ አንድ መኝታ … ሎሚ ከለር ሳይት 11ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 061 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 2.2 ሚ. እዳ ባለበት

የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. ሎሚ ከለር ሳይት 11ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 072 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.0 ሚ. እዳ ዘግቶ

የሚሸጥ ሁለት መኝታ…. 6ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 076 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 3.7 ሚ. እዳ ባለበት

የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. ሎሚ ከለር ሳይት 7ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 107 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.5 ሚ. እዳ ባለበት

የሚሸጥ ሶስት መኝታ…. ሎሚ ከለር ሳይት 3ኛ ፎቅ (እድሳት ይቀረዋል) 105 ካሬ ዋጋው ብር ፡ 5.7 ሚ. እዳ ባለበት

የእዳ ሁኔታ በአማካኝ የነለአንዶች 270 ሺ አካባቢ ፤ ባለሁለቶች 330ሺ አካባቢ ፤ ባለሶስቶች 420ሺ አካባቢ ያለባቸው ሲሆን ትክክለኛ መረጃዎችን ከኤጀንቱ ማግኘት ይቻላል ፡፡

0ኛ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር ተብሎ ይነበብ ፡፡

ለበለጠ መረጃ እና ለመጎብኘት ፍቃዱ ብለው ይደውሉ ፡፡

ስልክ 0912622355

# Fekadu

# Arabsa

# Condominium

Comments

No comments yet. Why don’t you start the discussion?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *